የዩቱዩብ ቻናል የመጀመር ሀሁ (This Course is in Amharic Language )

ስለ ዩቱዩብ እና ጎግል አድሴንስ ማወቅ ያለብን ወሳኝ ነግሮች በዩቱቱብ ቻናል ገንዘብ ለመስራት

የዩቱዩብ ቻናል የመጀመር ሀሁ (This Course is in Amharic Language )
Notes de 5 sur 5
22 Avis
42  Sessions

Ce que vous allez apprendre dans ce cours

Détails

Description

(This Course is in Amharic Language )

ይህ ኮርስ በአማርኛ የተሰራ ኮርስ ነው። ይህን ኮርስ መውሰድ የሚፈልግ ሰው አማርኛ መስማት ይኖርበታል።

ስለ ዩቱዩብ እና ጎግል አድሴንስ ማወቅ ያለብን ወሳኝ ነግሮች በዩቱቱብ ቻናል ገንዘብ ለመስራት የሚፈልግ ማንኛውም ዩቱዩበር  እሂን ትምህርታዊ ኮርስ በመውሰድ የራሱን የዩቱዩብ ቻናል መጀመር ይችላል።

በዚህ ኮርስ ውስጥ ከምናያቸው ነግሮች ውስጥ

– ዩቱዩብ ምንድን ነው

– የዩቱዩብ ገንዘብን እንዴት መቀበል እንችላለን

– የዩቱዩብ ህጎች

– የዩቱዩብ ገንዘብን እንዴት መቀበል እንችላለን

– ዩቱዩብ የሚከፍለንን  ገንዘብ እንዴት ነው ካልኩሌት የሚያደርገው

– ዩቱዩብ ገንዘብ የሚከፍለው ከየት አምጥቶ ነው

– በዩቱዩብ የምንሰራው ገንዘብ እንዴት ነው ካልኩሌት የሚደረገው

– ዩቱዩብ አድቨርታይዘሮችን ከየት ነው የሚያገኘው

– ጎግል አድዎርድ እንዴት ነው ሚሰራው

– በዩቱዩብ የምናገኘውን ገንዘብ እንዴት መጨመር እንችላለን

– ሞነታይዝድ ፕላይባክ ምንድን ነው

– CPM ምን ማለት ነው

– RPM ምንድን ነው

– 2 የጎግል አድሴንስ ማስታወቂያ የሚያሳልፍባቸው መንገዶች

– የዩቱዩብ ህጎች

– ኮፒራይት ክሌም ምንድን ነው

– ኮፒራይት ስትራይክ ምንድን ነው

– ኮሚኒቲይ ጋይድ ላይን ስትራይክ 1

– ኮሚኒቲይ ጋይድ ላይን ስትራይክ 2

– ኮሚኒቲይ ጋይድ ላይን ስትራይክ 3

– የ ዩቱብ ቻናልን ስኬት ማለት ምንድን ነው

-በ ዩቱዩብ ቻናል ብዙ ቪው ለማግኘት ምን መደረግ አለበት

– የ ዩቱዩብ አልጎሪዝም ምንድን ነው

– የዩቱብ ቻናል ኖቲፊኬሽን ምንድን ነው

– እንዴት የ ዩቱብ ቪዲዮአችን በ ሳጀሽን ወይም በ ሪኮመንድድ ወይም በሰርች ብዙ ቪው እንዲያገኝ ማድረግ ይቻላል

– ዩቱዩብ ምን ይፈልጋል

– የዩቱብ አልጎሪዝም እንዴት ነው ሚሰራው

– ቪዲዮየ በዩቱብ ብዙ ቪው እንዲኖረው ምን ማድረግ አለብኝ

– ዩቱዩብ ኤሲዮ  (YouTube SEO) ምንድን ነው

– ዩቱዩብ ቪዲዮወችን ራንክ ለማድረግ ምን ይፈልጋል

– እንዴት የዩቱዩብ ቪዲዮአችን ስለ ምን እንደሆነ ለዩቱዩብ ማሳወቅ እንችላለን

– የቪዲዮአችን ርእስ ጥቅሞች

– እንዴት ለቪዲዮአችን አሪፍ ርእስ መጻፍ እንችላለን

– የዩቱዩብ ዲስክሪፕሽን ጥቅሞች

– የ ቪዲዮ ታገ ጥቅሞች

– ዩቱዩብ እንዴት የኛ ቪዲዮ ጠቃሚ መሆኑን ያውቃል።

– የቪዲዮአችን ወች ታይም እንዴት መጨመር እንችላለን

እንዲሁም ሌሎች

À qui ce cours s’adresse-t-il ?
Ethiopian YouTubers
Afficher plus

የዩቱዩብ ቻናል የመጀመር ሀሁ (This Course is in Amharic Language )

19,99 €
Redirection avec pop-up et nouvel onglet
Redirection double
Redirection double avec deux onglets

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.

Cours similaires

Propulsez vos connaissances !

Tous les sujets que vous souhaitez apprendre sont sur Coursselly ! N’attendez plus pour découvrir les formations !

Rejoindre la #commu

Profitez d’avantages exclusifs et de nouvelles fraîches chaque semaine.

19,99 €
Redirection avec pop-up et nouvel onglet